ነህምያ 13:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እጅግም አስከፋኝ፤ የጦብያንም የቤቱን ዕቃ ሁሉ ከዕቃ ቤት ወደ ውጭ ጣልሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እኔም በጣም ዐዘንሁ፤ የጦቢያንም የቤት ዕቃ ሁሉ ከክፍሉ እያወጣሁ ወደ ውጭ ጣልሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እጅግም አስከፋኝ፥ የጦብያንም የቤቱን ዕቃ ሁሉ ከጓዳ ወደ ውጪ ጣልሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በቊጣ ተነሥቼ የጦቢያን ንብረት ሁሉ ከክፍሉ በማስወጣት አሽቀንጥሬ ጣልኩ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እጅግም አስከፋኝ፥ የጦብያንም የቤቱን ዕቃ ሁሉ ከጓዳ ወደ ውጪ ጣልሁ። ምዕራፉን ተመልከት |