ማቴዎስ 27:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ልብሱንም ገፈው ቀይ ልብስ አለበሱት፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ልብሱን ገፍፈው ቀይ ልብስ አጠለቁለት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ልብሱንም ገፈው ቀይ ካባ አለበሱት፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ልብሱንም ገፈው ቀይ ልብስ አለበሱት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ልብሱንም ገፈው ቀይ ልብስ አለበሱት፥ ምዕራፉን ተመልከት |