ማቴዎስ 22:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከእነርሱም አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ከእነርሱም አንድ የኦሪት ሕግ ዐዋቂ፣ ሊፈትነው ፈልጎ እንዲህ አለው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከእነርሱም አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው ፈልጎ እንዲህ ሲል ጠየቀው፦ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ከእነርሱም አንድ የሕግ መምህር፥ ኢየሱስን ሊፈትነው ፈልጎ እንዲህ ሲል ጠየቀው፦ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ከእነርሱም አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው፦ ምዕራፉን ተመልከት |