Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ማርቆስ 9:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

40 የማይቃወመን እርሱ ከእኛ ጋር ነውና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

40 የማይቃወመን ሁሉ ከእኛ ጋራ ነውና፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

40 የማይቃወመን ሁሉ ከእኛ ጋር ነውና፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

40 እኛን የማይቃወም ሁሉ ከእኛ ጋር ነው፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

40 የማይቃወመን እርሱ ከእኛ ጋር ነውና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ማርቆስ 9:40
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል፤ ከእኔ ጋርም የማያከማች ይበትናል።


ስለማይከተለንም ከለከልነው፤” አለው። ኢየሱስ ግን አለ “በስሜ ተአምር ሠርቶ በቶሎ በእኔ ላይ ክፉ መናገር የሚችል ማንም የለምና አትከልክሉት፤


ከእኔ ጋር ያል​ሆነ ባለ​ጋ​ራዬ ነው፤ ከእኔ ጋር የማ​ይ​ሰ​በ​ስ​ብም ይበ​ት​ን​ብ​ኛል።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች