ማርቆስ 6:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 እንጀራውንም የበሉት ወንዶቹ አምስት ሺህ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 እንጀራውንም የበሉት ዐምስት ሺሕ ወንዶች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 እንጀራውንም የበሉት አምስት ሺህ ወንዶች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 እንጀራውን የበሉ ወንዶች ቊጥር አምስት ሺህ ያኽል ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 እንጀራውንም የበሉት ወንዶቹ አምስት ሺህ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |