ማርቆስ 5:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከአገራቸውም እንዲሄድላቸው ይለምኑት ጀመር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ከዚያም አገራቸውን ለቅቆ እንዲሄድላቸው ኢየሱስን ይለምኑት ጀመር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከዚያም ሀገራቸውን ለቆ እንዲሄድላቸው ኢየሱስን ይለምኑት ጀመር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በዚያን ጊዜ የአገሩ ሰዎች ኢየሱስ ከአገራቸው ወጥቶ እንዲሄድላቸው ለመኑት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ከአገራቸውም እንዲሄድላቸው ይለምኑት ጀመር። ምዕራፉን ተመልከት |