ማርቆስ 11:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ማታ ማታም ከከተማ ወደ ውጭ ይወጣ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በመሸም ጊዜ ከከተማዪቱ ወጥተው ሄዱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በመሸም ጊዜ ከከተማዪቱ ወጥተው ሄዱ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በመሸም ጊዜ ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ከከተማ ወጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ማታ ማታም ከከተማ ወደ ውጭ ይወጣ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |