Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘሌዋውያን 21:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ወይም ከቀ​ረ​በች ያላ​ገ​ባች ድን​ግል እኅት በቀር ራሳ​ቸ​ውን አያ​ር​ክሱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 እንዲሁም ባለማግባቷ ከርሱ ጋራ ስለምትኖር እኅቱ ራሱን ሊያረክስ ይችላል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ወይም በእርሱ ዘንድ በቅርብ ስላለችው ያላገባች ድንግል እኅቱ ስለ እርሷ ራሱን ያርክስ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ወይም ካላገባች እኅቱ በቀር፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ወይም የቀረበችው ያልተጋባች ድንግል እኅቱ በእርስዋ ይርከስ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘሌዋውያን 21:3
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከቅ​ርብ ዘመ​ዶ​ቻ​ቸው፥ ከአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከእ​ና​ቶ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከወ​ን​ዶች ልጆ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከሴ​ቶች ልጆ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው፥


ራሱን ያጐ​ሰ​ቍል ዘንድ ከሕ​ዝቡ በማ​ንም አይ​ር​ከስ።


የካ​ህ​ንም ልጅ ከሌላ ወገን ጋር ብት​ጋባ፥ እር​ስዋ ከተ​ቀ​ደ​ሰው ዐሥ​ራት አት​ብላ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች