ዘሌዋውያን 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ስለ እርሱም ያስተሰርይለት ዘንድ እጁን በሚቃጠለው መሥዋዕት ራስ ላይ ይጭናል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሚቃጠል መሥዋዕት ሆኖ በሚቀርበው እንስሳ ራስ ላይም እጁን ይጫን፤ ይህም ያስተሰርይለት ዘንድ በምትኩ ተቀባይነት ያገኛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እጁንም በሚቃጠለው መሥዋዕት ራስ ላይ ይጭናል፤ የእርሱንም ኃጢአት ለማስተስረይ የሠመረ ይሆንለታል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሰውየው ለሚቃጠል መሥዋዕት ባቀረበው እንስሳ ራስ ላይ እጆቹን ይጫን፤ እርሱም ለኃጢአቱ ማስተስረያ የሰመረ መሥዋዕት ይሆንለታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እጁንም በሚቃጠለው መሥዋዕት ራስ ላይ ይጭናል፤ ያስተሰርይለትም ዘንድ የሠመረ ይሆንለታል። ምዕራፉን ተመልከት |