ሰቈቃወ 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ርስታችን ለሌላ፥ ቤቶቻችንም ለእንግዶች ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ርስታችን ለመጻተኞች፣ ቤቶቻችን ለባዕዳን ዐልፈው ተሰጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ርስታችን ለባዕዳን ተሰጠ፤ ቤታችን ሁሉ የባዕዳን መኖሪያ ሆኖአል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከት |