ዮሐንስ 7:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወንድሞቹ ገና አላመኑበትም ነበርና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የገዛ ወንድሞቹ እንኳ አላመኑበትም ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ወንድሞቹም እንኳን አላመኑበትም ነበርና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ይህንንም ያሉበት ምክንያት ወንድሞቹ እንኳ በእርሱ ስላላመኑ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |