ዮሐንስ 7:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ኦሪትን ከማያውቁ ከእነዚህ ስሑታን ሕዝብ በቀር፤ እነርሱም የተረገሙ ናቸው።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም49 ሕጉን የማያውቅ ይህ ሕዝብ ግን የተረገመ ነው።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው፤” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 ይህ የሙሴን ሕግ የማያውቅ ሕዝብ በእርግጥ የተረገመ ነው።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው” ብለው መለሱላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |