Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዮሐንስ 6:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ባሕሩ ግን ይታ​ወክ ነበር፤ ጽኑ ነፋስ ይነ​ፍስ ነበ​ርና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ኀይለኛ ነፋስ ይነፍስ ስለ ነበር ባሕሩ ተናወጠ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ኀይለኛ ነፋስ ይነፍስ ስለ ነበር፤ ባሕሩ ተናወጠ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዮሐንስ 6:18
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ብቻ​ውን ታላ​ላቅ ብር​ሃ​ና​ትን የሠራ፤ ምሕ​ረቱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ነውና፤


ታንኳይቱም አሁን በባሕር መካከል ሳለች፥ ነፋስ ከወደ ፊት ነበርና በማዕበል ትጨነቅ ነበር።


ወደ ታን​ኳም ወጡ፤ ወደ ባሕር ማዶ ወደ ቅፍ​ር​ና​ሆ​ምም ሄዱ፤ እነ​ሆም፥ ፈጽሞ ጨለማ ሆነ፤ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ወደ እነ​ርሱ ገና አል​መ​ጣም ነበር።


ሃያ አም​ስት ወይም ሠላሳ ምዕ​ራፍ ያህል ከሄዱ በኋላ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስን በባ​ሕር ላይ ሲሄድ አዩት፤ ወደ ታን​ኳዉ በቀ​ረበ ጊዜም ፈሩ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች