ዮሐንስ 4:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ጌታችን ኢየሱስም፥ “የማነጋግርሽ እኔ እርሱ ነኝ” አላት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ኢየሱስም፣ “የማነጋግርሽ እኮ እኔ እርሱ ነኝ” ሲል ገልጾ ነገራት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ኢየሱስ “የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ፤” አላት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ኢየሱስም “እነሆ! አሁን የማነጋግርሽ እኔ እርሱ ነኝ” አላት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ኢየሱስ፦ የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ አላት። ምዕራፉን ተመልከት |