Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዮሐንስ 20:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ከዚ​ህም በኋላ ደቀ መዛ​ሙ​ርቱ ተመ​ል​ሰው ወደ ቤታ​ቸው ገቡ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ከዚያም በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ተመልሰው ወደ የቤታቸው ሄዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቤታቸው ሄዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ከዚህ በኋላ ሁለቱም ደቀ መዛሙርት ተመልሰው ወደ ቤታቸው ሄዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቤታቸው ደግሞ ሄዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዮሐንስ 20:10
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ጴጥ​ሮ​ስም ተነሣ፤ ወደ መቃ​ብ​ርም ፈጥኖ ሄደ፤ ዝቅ ብሎም በተ​መ​ለ​ከተ ጊዜ በፍ​ታ​ውን ለብ​ቻው ተቀ​ምጦ አየ፤ የሆ​ነ​ው​ንም እያ​ደ​ነቀ ተመ​ለሰ።


እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ችሁ በየ​ቦ​ታዉ የም​ት​በ​ታ​ተ​ኑ​በት፥ እኔ​ንም ብቻ​ዬን የም​ት​ተ​ዉ​በት ጊዜ ይደ​ር​ሳል፤ ደር​ሶ​አ​ልም፤ እኔ ግን ብቻ​ዬን አይ​ደ​ለ​ሁም፤ አብ ከእኔ ጋር ነውና።


ማር​ያም ግን ከመ​ቃ​ብሩ በስ​ተ​ውጭ እያ​ለ​ቀ​ሰች ቆማ ነበረ፤ እያ​ለ​ቀ​ሰ​ችም ወደ መቃ​ብሩ ጐን​በስ ብላ ተመ​ለ​ከ​ተች።


ሁሉም እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው ወደ ቤታ​ቸው ሄዱ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች