ዮሐንስ 19:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጲላጦስም ይህን ነገር ሰምቶ እጅግ ፈራ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ጲላጦስ ይህን ሲሰማ የባሰውኑ ፈራ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጲላጦስም ይህን ነገር በሰማ ጊዜ እግጅ ፈራ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ይህን ሁሉ ነገር በሰማ ጊዜ ጲላጦስ በይበልጥ ፈራ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ስለዚህ ጲላጦስ ይህን ነገር በሰማ ጊዜ እግጅ ፈራ፤ ምዕራፉን ተመልከት |