ኤርምያስ 50:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከባቢሎን መካከል ሽሹ፤ ከከለዳውያንም ምድር ውጡ፤ በበጎችም ፊት እንደ እባቦች ሁኑ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 “ከባቢሎን ሽሹ፤ የባቢሎናውያንን ምድር ልቀቁ፤ መንጋ እንደሚመራ የፍየል አውራ ሁኑ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከባቢሎን መካከል ሽሹ፥ ከከለዳውያንም ምድር ውጡ፥ በመንጎችም ፊት እንደ አውራ ፍየሎች ሁኑ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! ከባቢሎን ሸሽታችሁ ውጡ! አገሪቱን ለቃችሁ ሂዱ! መንጋውን እንደሚመራ የፍየል አውራ ሁኑ! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ከባቢሎን መካከል ሽሹ፥ ከከለዳውያንም ምድር ውጡ፥ በመንጎችም ፊት እንደ አውራ ፍየሎች ሁኑ። ምዕራፉን ተመልከት |