ኤርምያስ 42:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 “እናንተ ግን በዚች ምድር አንቀመጥም ብትሉ፥ የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ባትሰሙ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “እናንተ ግን፤ ‘በዚህች ምድር አንቀመጥም’ ብትሉና አምላካችሁን እግዚአብሔርን ባትታዘዙ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እናንተ ግን፦ በዚህች ምድር አንቀመጥም ብትሉ የአምላካችሁንም የጌታን ድምፅ ባትሰሙ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 “ነገር ግን እናንተ ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ባለመታዘዝ በዚህች ምድር አንቀመጥም ብትሉ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እናንተ ግን፦ በዚህች ምድር አንቀመጥም ብትሉ የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ባትሰሙ፥ ምዕራፉን ተመልከት |