ያዕቆብ 1:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያመጣምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የሰው ቁጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የሰው ቊጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያስገኝም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና። ምዕራፉን ተመልከት |