ኢሳይያስ 57:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንግዲህ እኔ ጽድቄንና የማይረባሽን የአንቺን በደል እናገራለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ጽድቅሽንና ሥራሽን አጋልጣለሁ፤ እነርሱም አይጠቅሙሽም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እኔ ጽድቅሽን እናገራለሁ፥ ሥራሽም አይረዳሽም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ትክክል ናቸው ብላችሁ የምታስቡአቸውን ሥራዎቻችሁን አጋልጣለሁ፤ ጣዖቶቻችሁም ሊረዱአችሁ አይችሉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እኔ ጽድቅሽን እናገራለሁ፥ ሥራሽም አይረባሽም። ምዕራፉን ተመልከት |