ኢሳይያስ 48:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ስለ ስሜ ቍጣዬን አሳይሃለሁ፤ እንዳላጠፋህም ግርማዬን አመጣብሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስለ ስሜ ስል ቍጣዬን አዘገያለሁ፤ ስለ ምስጋናዬም ስል ከአንተ እገታዋለሁ፤ ይኸውም እንዳልቈርጥህ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስለ ስሜ ቁጣዬን አዘገያለሁ፥ እንዳለጠፋህም ስለ ምስጋናዬ እታገሣለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 “ስለ ስሜ ክብር ቊጣዬን አዘገያለሁ፤ ሰዎችም ያመሰግኑኝ ዘንድ ቊጣዬ እንዳያጠፋችሁ እገታዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ስለ ስሜ ቍጣዬን አዘገያለሁ፥ እንዳለጠፋህም ስለ ምሥጋናዬ እታገሣለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |