ሆሴዕ 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እስራኤል ደግነቱን ጥሎአልና፤ ጠላትም ያሳድደዋልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ነገር ግን እስራኤል በጎ የሆነውን ነገር ናቁ፤ ጠላትም ያሳድዳቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እስራኤል በጎነትን ጥሎአል፤ ጠላትም ያሳድደዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ነገር ግን የእስራኤል ሕዝብ በጎ ነገርን ስለ ጠሉ ጠላት ያሳድዳቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እስራኤል ደግነትን ጥሎአል፥ ጠላትም ያሳድዱታል። ምዕራፉን ተመልከት |