Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 9:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ኖኅም ከጥ​ፋት ውኃ በኋላ ሦስት መቶ አምሳ ዓመት ኖረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ኖኅ ከጥፋት ውሃ በኋላ 350 ዓመት ኖረ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ከጥፋት ውኃ በኋላም ኖኅ ሦስት መቶ አምሳ ዓመት ኖረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ከጥፋት ውሃ በኋላ ኖኅ 350 ዓመት ኖረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ኖኅም ከጥፋት ውኃ በኍላ ሦስት መቶ አምሳ ዓመት ኖረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 9:28
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የያ​ፌ​ትን ሀገር ያስፋ፤ በሴ​ምም ድን​ኳን ይደር፤ ከነ​ዓ​ንም ለእ​ርሱ ባሪያ ይሁን።”


ኖኅም የኖ​ረ​በት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምሳ ዓመት ሆነ፤ ሞተም።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች