ዘፍጥረት 5:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ያሬድም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ሆነ፤ ሞተም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ያሬድ በአጠቃላይ 962 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ያሬድም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ሆነ፥ ሞተም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ዕድሜው 962 ሲሆነውም ሞተ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ያሬድም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ሆነ ሞተም። ምዕራፉን ተመልከት |