ዘፍጥረት 5:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ያሬድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ሄኖክንም ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ያሬድ፣ ዕድሜው 162 ዓመት ሲሆን ሔኖክን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ያሬድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ሄኖክንም ወለደ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ያሬድ 162 ዓመት ሲሆነው ሔኖክን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ያሬድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ምዕራፉን ተመልከት |