ዘፍጥረት 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ቃይናንም መቶ ሰባ ዓመት ኖረ፤ መላልኤልንም ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ቃይናን፣ ዕድሜው 70 ዓመት ሲሆን መላልኤልን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ቃይናንም ሰባ ዓመት ሲሆነው፥ መላልኤልን ወለደ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ቃይናንም 70 ዓመት ሲሆነው መላልኤልን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ቃይናንም መቶ ሰባ ዓምት ኖረ፤ ምዕራፉን ተመልከት |