ዘፍጥረት 48:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እስራኤልም የዮሴፍን ልጆች ለይቶ፥ “እነዚህ ምኖችህ ናቸው?” አለው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እስራኤልም የዮሴፍን ልጆች ባየ ጊዜ፣ “እነዚህ እነማን ናቸው?” ሲል ጠየቀ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እስራኤልም የዮሴፍን ልጆች አይቶ፦ “እነዚህ እነማን ናቸው?” አለው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ያዕቆብ የዮሴፍን ልጆች ባየ ጊዜ “እነዚህ ልጆች እነማን ናቸው?” ብሎ ጠየቀ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እስራኤልም የዮሴፍን ልጆችን አይቶ፦ እነዚህ እነማን ናችው? አለው። ምዕራፉን ተመልከት |