ዘፍጥረት 44:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ነግህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህዮቻቸውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ አሰናበታቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ጠዋት በማለዳ ወንድማማቾቹ አህዮቻቸውን ይዘው እንዲሄዱ ተደረገ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እርሱም ዮሴፍ እንዳለው አደረገ። ነገህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህዮቻቸውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ ተሰናበቱ። ምዕራፉን ተመልከት |