ዘፍጥረት 43:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ ራብ በሀገር ላይ ጸና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ራቡ አሁንም በምድሪቱ ላይ እንደ ጸና ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ራቡ አሁንም በምድሪቱ ላይ እንደ ጸና ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በከነዓን ምድር ራቡ እጅግ እየበረታ ሄደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ራብም በምድር ጸና። ምዕራፉን ተመልከት |