ዘፍጥረት 42:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዮሴፍም አላቸው፥ “እናንተ ሰላዮች ናችሁ ብዬ የተናገርሁአችሁም ይህ ነው፤ በዚህ ትታወቃላችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ዮሴፍም እንዲህ አላቸው፤ “ነገርኋችሁ እኮ፤ ሰላዮች ናችሁ! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ዮሴፍም እንዲህ አላቸው፤ “ነገርኋችሁ እኮ፤ ሰላዮች ናችሁ! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ዮሴፍም እንዲህ አላቸው “ይኸው እኔ እንዳልኩት ያለ ጥርጥር ሰላዮች ናችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ዮሴፍም አላቸው፦ እናንተ ሰላዮች ናችሁ ብዬ የተናገርኍችሁ ይህ ነው ምዕራፉን ተመልከት |