ዘፍጥረት 41:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ፈርዖን በአገልጋዮቹ ላይ ተቈጣ፤ እኔንም የእንጀራ አበዛዎቹንም አለቃ በግዞት ቤት አኖረን፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በአንድ ወቅት ፈርዖን እኔንና የእንጀራ ቤት አዛዡን ተቈጥቶ በዘበኞቹ አለቃ ግቢ አስሮን ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በአንድ ወቅት ፈርዖን እኔንና የእንጀራ ቤት አዛዡን ተቈጥቶ በዘበኞቹ አለቃ ግቢ አስሮን ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ንጉሥ ሆይ፥ አንተ በእኔና በእንጀራ ቤት ኀላፊው ላይ ተቈጥተህ በዘበኞች አለቃ ቤት እንድንታሰር አድርገህ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ፈርዖን በባሪይዎቹ ላይ ተቆጣ እኔንም የእንጀራ አበዛዎቹንም አለቃ በግዞት ስፍራ በዘበኞች አለቃ ቤት አኖረን ምዕራፉን ተመልከት |