Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 37:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 እር​ሱም፥ “ወን​ድ​ሞ​ችን እፈ​ል​ጋ​ለሁ፤ በጎ​ቹን የሚ​ጠ​ብ​ቁ​በት ወዴት እንደ ሆነ እባ​ክህ ንገ​ረኝ?” አለ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ዮሴፍም፣ “ወንድሞቼን እየፈለግኋቸው ነው፤ መንጎቻቸውን የት እንዳሰማሩ ልትነግረኝ ትችላለህ?” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 እርሱም “ወንድሞቼን እየፈለግሁ ነው፥ በጎቹን የሚጠብቁበት ወዴት እንደሆነ እባክህ ንገረኝ” አለ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ዮሴፍም “ወንድሞቼን እየፈለግሁ ነው፤ መንጋዎቻቸውን ይዘው ወዴት እንደ ተሰማሩ ልትነግረኝ ትችላለህን?” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 እርሱም ወንድሞቼን እፈልጋለሁ በጎቹን የሚጠብቁበት ወዴት እንደ ሆነ እባክህ ንገረኝ አለ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 37:16
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እነ​ሆም፥ በም​ድረ በዳ ሲቅ​በ​ዘ​በዝ ሳለ አንድ ሰው አገ​ኘው፤ ሰው​የ​ውም፥ “ምን ትፈ​ል​ጋ​ለህ?” ብሎ ጠየ​ቀው።


ሰው​የ​ውም፥ “ከዚህ ተነ​ሥ​ተ​ዋል፤ ወደ ዶታ​ይን እን​ሂድ ሲሉም ሰም​ቼ​አ​ቸ​ዋ​ለሁ” አለው። ዮሴ​ፍም ወን​ድ​ሞ​ቹን ተከ​ታ​ትሎ ሄደ፤ በዶ​ታ​ይ​ንም አገ​ኛ​ቸው።


ነፍሴ የወ​ደ​ደ​ችህ አንተ ንገ​ረኝ፤ በባ​ል​ን​ጀ​ሮ​ችህ መን​ጎች መካ​ከል የተ​ቅ​በ​ዘ​በ​ዝሁ እን​ዳ​ል​ሆን፥ ወዴት ታሰ​ማ​ራ​ለህ? በቀ​ት​ርስ ጊዜ ወዴት ትመ​ሰ​ጋ​ለህ?


የሰው ልጅ የጠ​ፋ​ውን ሊፈ​ል​ግና ሊያ​ድን መጥ​ቶ​አ​ልና።”


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች