ዘፍጥረት 30:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ላባም፥ “እነሆ እንደ ቃልህ ይሁን” አለ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ላባም፣ “ዕሺ፣ ይሁን፤ ባልኸው ተስማምቻለሁ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ላባም፦ “እነሆ እንደ ቃልህ ይሁን” አለ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ላባም “እሺ አንተ ባልከው እስማማለሁ” አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ላባም፦ እነሆ እንደ ቃልህ ይሁን አለ። ምዕራፉን ተመልከት |