Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 30:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ልያም ደግማ ፀነ​ስች፤ ስድ​ስ​ተኛ ወንድ ልጅ​ንም ለያ​ዕ​ቆብ ወለ​ደች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ልያ አሁንም ደግማ ፀነሰች፤ ለያዕቆብም ስድስተኛውን ወንድ ልጅ ወለደች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ልያም ደግማ ፀነሰች፥ ስድስተኛ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ልያ ዳግመኛ ፀነሰችና ለያዕቆብ ስድስተኛውን ወንድ ልጅ ወለደችለት፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ልያም ደግማ ፀነሰች፥ ስድስተኛ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደች

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 30:19
6 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ለላ​ባም ሁለት ሴቶች ልጆች ነበ​ሩት፤ የታ​ላ​ቂቱ ስም ልያ የታ​ና​ሺ​ቱም ስም ራሔል ነበረ።


ልያም፥ “የል​ጄን እን​ኮይ ስለ ሰጠሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዋጋ​ዬን ሰጠኝ” አለች፤ ስሙ​ንም ይሳ​ኮር ብላ ጠራ​ችው።


ልያም፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መል​ካም ስጦ​ታን ሰጠኝ፤ እን​ግ​ዲ​ህስ ከዛሬ ጀምሮ ባሌ ይወ​ደ​ድ​ኛል ስድ​ስት ልጆ​ችን ወል​ጄ​ለ​ታ​ለ​ሁና” አለች፤ ስሙ​ንም ዛብ​ሎን ብላ ጠራ​ችው።


የዛ​ብ​ሎ​ንም ልጆች፤ ሳሬድ፥ አሎን፥ አሌል።


ከይ​ሳ​ኮ​ርም ድን​በር ቀጥሎ ከም​ሥ​ራቅ ጀምሮ እስከ ምዕ​ራብ ድረስ ለዛ​ብ​ሎን አንድ የዕጣ ክፍል ይሆ​ናል።


ከአ​ሮ​ሐድ የአ​ሮ​ሐ​ዳ​ው​ያን ወገን፥ ከአ​ሩ​ሔል የአ​ሩ​ሔ​ላ​ው​ያን ወገን።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች