ዘፍጥረት 27:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አሁንም ልጄ ሆይ፥ እኔ እንደማዝዝህ ስማኝ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ልጄ ሆይ፤ እንግዲህ የምነግርህን በጥሞና ስማኝ፤ የምልህንም አድርግ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አሁንም፥ ልጄ ሆይ፥ እኔ የማዝዝህ ነገር ስማኝ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 አሁንም ልጄ ሆይ፥ የምነግርህን አድምጥ፤ የማዝህንም አድርግ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 አሁንም ልጄ ሆይ እኔ በማዝዝህ ነገር ስማኝ ወደ መንጋ ሄደህ ሁለት መልካካም ጠቦቶች አምጣልኝ ምዕራፉን ተመልከት |