ዘፍጥረት 26:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። የዚያም ስፍራ ሰዎች ስለ ሚስቱ ስለ ርብቃ ጠየቁት፤ እርሱም፥ “እኅቴ ናት” አላቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለዚህ ይሥሐቅ በጌራራ ተቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለዚህ ይስሐቅ መኖሪያውን በገራር አደረገ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከት |