ዘፍጥረት 24:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አለችውም፥ “እኔ ሚልካ ለናኮር የወለደችለት የባቱኤል ልጅ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 እርሷም፣ “እኔ፣ ሚልካ ለናኮር የወለደችለት፣ የባቱኤል ልጅ ነኝ” አለችው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አለችውም፦ “እኔ ሚልካ ለናኮር የወለደችው የባቱኤል ልጅ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 እርስዋም “የባቱኤል ልጅ ነኝ፤ ባቱኤልም ሚልካ ለናኮር የወለደችለት ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አለችውም፦ እኔ ሚልካ ለናኮር የወለደችው የባቱኤል ልጅ ነኝ ምዕራፉን ተመልከት |