ዘፍጥረት 11:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ራግውም መቶ ሠላሳ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ሴሮሕንም ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ራግው በ32 ዓመቱ ሴሮሕን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ራግውም መቶ ሠላሳ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ሴሮሕንም ወለደ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ረዑ 32 ዓመት ሲሆነው ሰሩግን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ራግውም መቶ ሠላሳ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ምዕራፉን ተመልከት |