ኤፌሶን 5:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እኛ የአካሉ ሕዋሳት ነንና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 እኛ የክርስቶስ አካል ብልቶች ነንና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ምክንያቱም እኛ የአካሉ ክፍሎች ነን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እኛም የክርስቶስ አካል ክፍሎች ነን፤ ምዕራፉን ተመልከት |