ኤፌሶን 5:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ቀኖች ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ቀኖቹ ክፉ ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ይህ ዘመን ክፉ ስለ ሆነ በማናቸውም አጋጣሚ ጊዜ ተጠቀሙ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ምዕራፉን ተመልከት |