Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሄኖክ 42:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ነገር ግን ሥጋቸውን መከራ ያስቻሉ፥ ከፈጣሪም ዘንድ ዋጋ የተቀበሉ፥ ከክፉ ሰዎችም የተነሣ የተዋረዱ፥ ፈጣሪያቸውንም የወደዱ ወርቅና ብርን፥ በዚህም ዓለም ያለውን በጎ ነገር ሁሉ አይወዱም፤ ነገር ግን ሥጋቸውን ለመከራ ሰጡ፤ ከተፈጠሩም ጀምሮ በዚህ ዓለም ያሉ መብሎችን ያልተመኙ ራሳቸውን እንደ ሞተች ሰውነት አደረጉ። ይህንም ጠበቁ፥ ጌታም ብዙ ጊዜ ፈተናቸው፤ ስሙንም ያመሰግኑ ዘንድ ሰውነቶቻቸው በንጽሕና ተገኙ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሄኖክ 42:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች