ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሄኖክ 42:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከእኔ ጋር ካሉ ከቅዱሳን መላእክት አንዱን ጠየቅሁት፥ እንዲህም አልሁት- “ይህ የሚያበራው ምንድን ነው? ሰማይ አይደለምና፥ ነገር ግን ብቻውን የሚነድድ የእሳት ወላፈን፥ የጩኸትና የልቅሶ፥ የዋይታና የብርቱ ሕማም ቃል ነው።” ምዕራፉን ተመልከት |