Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘዳግም 27:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 “ከአ​ማቱ ጋር የሚ​ተኛ ርጉም ይሁን፤ ሕዝ​ቡም ሁሉ አሜን ይላሉ። ከዋ​ር​ሳው ጋር የሚ​ተኛ ርጉም ይሁን፤ ሕዝ​ቡም ሁሉ አሜን ይሁን ይላሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 “ከዐማቱ ጋራ የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚፈጽም የተረገመ ይሁን።” ሕዝቡም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 “‘ከዐማቱ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚፈጽም የተረገመ ይሁን!’ “ሕዝቡም ሁሉ፥ ‘አሜን!’ ይበል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 “ ‘ከዐማቱ ጋር ግንኙነት የሚፈጽም ወንድ ሁሉ የተረገመ ይሁን!’ “ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይበሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ከአማቱ ጋር የሚተኛ ርጉም ይሁን፤ ሕዝቡም ሁሉ አሜን ይላሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘዳግም 27:23
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የሴ​ት​ንና የሴት ልጅ​ዋን ኀፍ​ረተ ሥጋ አት​ግ​ለጥ፤ የወ​ንድ ልጅ​ዋን ሴት ልጅ ወይም የሴት ልጅ​ዋን ሴት ልጅ ኀፍ​ረተ ሥጋ​ዋን ትገ​ልጥ ዘንድ አታ​ግባ፤ ዘመ​ዶች ናቸው፤ ኀጢ​አት ነውና።


ማና​ቸ​ውም ሰው እና​ቲ​ቱ​ንና ልጂ​ቱን ቢያ​ገባ ኀጢ​አት ነው፤ በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው ኀጢ​አት እን​ዳ​ይ​ሆን እር​ሱ​ንና እነ​ር​ሱን በእ​ሳት ያቃ​ጥ​ሉ​አ​ቸው።


“ባል​ን​ጀ​ራ​ውን በተ​ን​ኰል የሚ​መታ ርጉም ይሁን፤ ሕዝ​ቡም ሁሉ አሜን ይላሉ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች