ዘዳግም 15:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “በየሰባቱ ዓመት የዕዳ ምሕረትን ታደርጋለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት አድርግ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት ታደርጋለህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “ገንዘብ ያበደርካቸውን ሰዎች ሁሉ በየሰባተኛው ዓመት መጨረሻ ላይ ዕዳቸውን በመሰረዝ ትተውላቸዋለህ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት ታደርጋለህ። ምዕራፉን ተመልከት |