ዘዳግም 14:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ዋልያ፥ ሚዳቋ፥ የበረሃ ፍየል፥ ጎሽ፥ ብሖር፥ ሳላ፥ ድኵላ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ዋላ፣ ድኵላ፣ ሰስ፣ የበረሓ ፍየል፣ ዋሊያ፣ ሚዳቋ፣ አጋዘን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አጋዘን ሚዳቋ፥ ቦራይሌ፥ የሜዳ ፍየል፥ ዋላ፥ ድኩላንና ብሖር፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አጋዘን ሚዳቋ፥ ቦራይሌ፥ የሜዳ ፍየል፥ ዋላ፥ ድኩላንና ብሖርን ትበላላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በሬ፥ በግ፥ ፍየል፥ ዋላ፥ ሚዳቍ፥ የበረሃ ፍየል፥ አጋዘን፥ አጭ፥ በራይሌ፥ ድኩላ። ምዕራፉን ተመልከት |