ዘዳግም 12:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ደሙን ግን እንደ ውኃ በምድር ላይ አፍስሱት እንጂ አትብሉት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ደሙን ግን እንደ ውሃ መሬት ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ደሙን ግን እንደ ውሃ መሬት ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ነገር ግን ደማቸውን አትብላ፤ ደሙን እንደ ውሃ በመሬት ላይ አፍስሰው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ደሙን ግን እንደ ውኃ በምድር ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው። ምዕራፉን ተመልከት |