ዘዳግም 1:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እኔም አልኋችሁ፦ አትደንግጡ፤ ከእነርሱም አትፍሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 እኔም አልኋችሁ፤ “አትሸበሩ፤ አትፍሯቸውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 “እኔም አልኋችሁ፦ ‘አትሸበሩ፥ እነርሱንም አትፍሩ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 “ነገር ግን እኔ እንዲህ ብዬ ነገርኳችሁ፤ ‘ከእነዚህ ሕዝብ የተነሣ አትፍሩ፤ አትሸበሩም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እኔም አልኋችሁ፦ አትደንግጡ፥ ከእነርሱም አትፍሩ፤ ምዕራፉን ተመልከት |