ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 7:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከዚህም በኋላ ከቀሩት ሁሉ ተለይታ እጅግ ስለምታስፈራው፥ ጥርሶችዋም የብረት፥ ጥፍሮችዋም የናስ ስለ ሆኑት፥ ስለምትበላውና ስለምታደቅቀው፥ የቀረውንም በእግርዋ ስለምትረግጠው ስለ አራተኛዪቱ አውሬ፥ ምዕራፉን ተመልከት |