ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 6:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወደ ጕድጓዱም በቀረበ ጊዜ በታላቅ ቃል ጮኸ፤ ንጉሡም ዳንኤልን፥ “የሕያው አምላክ ባሪያ ዳንኤል ሆይ! ሁልጊዜ የምታመልከው አምላክህ ከአንበሶች አፍ ያድንህ ዘንድ ችሎአልን?” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |