ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 5:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የዚያን ጊዜም ዳንኤል መለሰ፤ በንጉሡም ፊት እንዲህ አለ፥ “ስጦታህ ለአንተ ይሁን፤ የመንግሥትህንም ሢሶ ለሌላ ስጥ፤ ነገር ግን ጽሕፈቱን ለንጉሡ አነብባለሁ፤ ፍቺውንም እነግርሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |